#EBC በዛሬው ዕለት የተለያዩ ታዋቂ አትሌቶችና የስፖርት ቤተሰቦች በአዳስ አበባ ከተማ እስታዲየም አካባቢ የፅዳት ዘመቻ አካሂደዋል፡፡