#EBC በአምቦ ከተማና አካባቢው ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግር በአሁኑ ወቅት በመረጋጋት ላይ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ፡፡