#EBC በሃዋሳ ከተማ የሚኖሩ አርሶ አደሮች በዘንድሮው የበልግ ወቅት ከ4ሺ ሄክታር በላይ ማሳ በመስኖ ለማልማት ዝግጅት እያደረጉ መሆኑ ተገለፀ፡፡