EBCጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኬንያ በነበራቸው ቆይታ በጆሞ ኬንያታ መታሰቢያ ሀውልት ላይም የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡