#EBCየሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አልጣያር የተሰኘ የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ፈቃድ መሰረዙን አስታወቀ፡፡