#EBCበኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22 ሳምንት መከላከያ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ያደረጉት ጨዋታ በስፖርታዊ ጨዋነት ጉድለት ሳቢያ ተቋረጠ፡፡