• የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ራቁት ዳንስን ጨምሮ በሺሻ በቁማርና መሰል ወንጀሎች የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ እርምጃ እየወሰደ ነው፡፡