የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በሴቶች የበረራ ሰራተኞች አማካኝነት የተከናወነ በረራ አደረገ፡፡