የምንዛሪ ዋጋ ማሻሻያ ለወጪ ንግድ አበረታችና ለሀገር ውስጥ ምርቶችም ገበያን የሚያመቻች ሲባል በዜጎች ላይ የኑሮ ውድነትን ይጨምራል የሚል ሥጋትን ጭሯል፡፡