የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ሂሳብ ቁጥርን ይፋ አደረጉ፡፡