ኪራይ ሰብሳቢነትን ለመታገል ሥራዎችን በዝርዝር ማስቀመጥ እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ም/ት የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡