በኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተመራው የልዑካን ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ አቀባበል ያደረጉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መደሰታቸውን ተናገሩ፡፡