ለቀጣዩ የምርት ዘመን የታቀደው ተጨማሪ 55 ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንዲሳካ ትኩረት መሰጠቱን የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

You might be interested in